ቀን  11/06/2009

ክፍት የስራ ማስታወቂያ

          የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን በቋሚነት እና በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ተፈላጊውን የትምህርት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እና ኦርጂናል በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ07 ተከታታይ የስራ ቀናት ብስራተ-ገብርኤል አዶት ህንጻ አጠገብ በሚገኝው አፍሪካ ኢንሹራንስ ህንፃ የሰው ኃይል ቅጥር ቡድን ድረስ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ተ/

የስራ መደብ  መጠሪያ

የትምህርት ደረጃ

 

የስራ ልምድ

ብዛት

ደመወዝ

የቅጥ አይነት

 

01

 

የኢንፎርሜሽን ሴኩሪቲ ማኔጅመንት

 

 

በኮምፒተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣በኮምፒተር ኢንጅነሪንግ፣ MIS እና IT ወይም በተመሳሳይ ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ያላት

                                 

በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ለመጀመሪያ ዲግሪ  4 ዓመት፣ ለሁለተኛ ዲግሪ 1 ዓመት፡፡ በኢንፎርሜሽን ደህንነት( Information security)

ወይም ተያያዥነት ባለው ዘርፍ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡

 

05

በኤጀንው

እስኬል

መሰረት

ቋሚ

02

ጀማሪ ሀገር ውስጥ ግዢ ባለሙያ

  • ፐርቸዚንግ እና ሰፕላይ ማኔጅመንት ዲፕሎማ
  • ሎጅስቲክስ እና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ዲፕሎማ

0-1 ዓመት

02

"

ቋሚ

03

ፀሃፊ

-በሴክተረተሪያል ሳይንስ እና ቢሮ አስተዳደር ዲፕሎማ ያላት

0 ዓመት

 

02

"

 

ቋሚ

04

ቢዝነስ አናሊስት

  • ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም

0 ዓመት

01

 

"

ቋሚ

  • ቢዝነስ ኢንፎርሜሽን ሲስተም

0 ዓመት

01

  • ሎጅስቲክስ/ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት

0 ዓመት

02

05

ማርኬቲንግ ማኔጀር

  • ማርኬቲንግ

 

0 ዓመት

02

 

"

ቋሚ

  • ቢዝነስ ማኔጅመንት /ቢዝነስ አድምንስትሬሽን

0 ዓመት

02

06

ስራ አስኪያጅ

በሆቴልና ቱሪዝም 10+3 ዲፕሎማ ሌቭል-4 ያለው/ያላት  

2 ዓመት

01

በስምምነት

ኮንትራት

 

 

 

 

 

 

 

አዲስ አበባ,ኢትዮጵያ
ፖ.ሣ.ቁ: 124498
ኢሜል: contact@insa.gov.et
ስልክ: (+251) 011-371-71-14
ፋክስ:  (+251)  011-320 40 37