የፎቶግራሜትሪ ቴክኖሎጂ ለመንገድ ልማት ዘርፍ በሚል የአንድ ቀን ኮንፍረንስ ተካሄደ

በኮንፈረንሱ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በፎቶግራሜትሪክ ዳታዎችና ቴክኒኮች ( photogrammetric data and technologies) ዙሪያ ገለጻ አቅርቧል፡፡ እንዲሁም ኔት ኮንሰልት አማካሪ መሃንዲሶችና አርክቴክቶች ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ስለ ፎቶግራሜትሪ ጥቅሞች (advantage of photogrammetric DTM over satlate DEM) whaite night constraction management consulting plc ደግሞ ሰርቬይንግ ኢንድኦቨር ፎር ኤሪያል ፎቶግራሜትሪ (survaing endovers for aerials photogrammetry) ገለጻ አቅርበዋል፡፡ ለአንድ ቀን በተዘጋጀው በዚህ ኮንፈረንስ ላይ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣንና በመንገድ ስራዎች ዘርፍ የተሰማሩ ተቋማት ተካፍለዋል፡፡