የአገራት መከላከያ ኃይል የሳይበር ጥቃትን መመከት አለበት

የመከላከያ ኃይላት የሳይበር ጥቃትን ለመመከት የሚያስችል አቅም እንዲኖራቸው ሆነው መገንባት አለባቸው ተባለ፡፡ ሰሞኑን በተደረገ የዋርፌር ኮንፈረንስ (Land Warfare Conference) ላይ እንደተገለጸው ለድንበር አልባው የሳይበር ዘመን የመከላከያ ኃይልን በፊት ከነበረው በላቀ መንገድ ማደራጀት ያስፈልጋል፡፡ ዘቴሌግራፍ እንደዘገበው አሁን የደረስንበት የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘመን በ1940ቹ ከተደረሰበት የኒውክሌር ዘመን በእጅጉ አስጊ ነው ተብሏል፡፡

ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የመጣውን የሳይበር ጦርነት ለመከላከልም የተለየ ዝግጅት እና በቴክኖሎጅ ዕውቀት የበለጸገ መከላከያ መገንባት ያስፈልጋል ተብሏል፡፡

https://www.telegraph.co.uk/news/2018/06/19/military-should-deployed-combat-cyber-attacks-new-head-army/