አቶ ይድነቃቸው ወርቁ የኢመደኤ ም/ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ

 

አዲስ አበባ፤ ነሃሴ 25/2010 ዓ/ም

አቶ ይድነቃቸው ወርቁ ካሳ ከነሃሴ 21 ቀን 2010 ዓ/ም ጀምሮ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) ም/ዋና ዳይሬክተር ሆነው በኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ተሹመዋል፡፡

የኢመደኤ አመራርና አባላት ስኬታማ የሥራ ዘመን እንዲሆንላቸው ይመኛሉ፡፡