ፌስቡክ የቻይናን የኔትዎርክ ሴንሰር ማለፍ የሚችል አፕልኬሽን ሰራው አለ

ፌስቡክ እንዳስታወቀው በቻይናና በኢራን የሚገኙ የአንድሮይድ ስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች ኔትዎርክ ሴንሰሮች ሳያገኙት አገልግሎት መስጠት በሚችለው (It avoids network censors) በቶር (Tor) አማካኝነት በስማርት ስልካቸው ፌስቡክ መጠቀም ይችላሉ ብሏል ፤ ይህ ትዊክ የተባለ ፌስቡክ በቶር እንዲሰራ የሰራው የአንድሮይድ ሞባይል አፕልኬሽን የፌስቡክ ማህበራዊ ሚዲያ አገልግሎት በታገደባቸው እንደ ቻይናና ኢራን ባሉ ሀገሮች ለሚገኙ የስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች የኔትዎርክ ሴንሰሮችን በጎን በማለፍ የማህበራዊ ሚዲያ እንዲጠቀሙ እንደሚያስችል ተነግሯል፡፡
ኢራንና ቻይና በአጠቃላይ 1.4 ቢሊየን ህዝብ ያለቸው ሲሆን በአለማች በተጠቃሚ ብዛት ወደር የሌለውን የፌስቡክ ተጠቃሚዎችን ቁጥር የበለጠ ያሳድግለታል ተብሎ ይገመታል ፡፡ 
ለበለጠ መረጃ ይህንን ሊንክ ይጫኑ ፡-
http://money.cnn.com/…/tech…/facebook-android-tor/index.html