ዜና ዜና

Back

የዶላር ምንዛሪ 14.60 ብር መድረሱ ሃሰት ነው

የዶላር ምንዛሪ 14.60 ብር እንደሆነ ተሰራጭቶ የነበረው ዜና በጉግል ሰረች ላይ በተከሰተ ስህተት እንደሆነ ተገለፀ፡፡ በዛሬው ዕለት ያለው ትክክለኛው የምንዛሪ መጠን ለማወቅ ከታች ያለውን አድራሻ በመጫን የኢትዮያ ብሄራዊ ባንክን መረጃ ይመልከቱ፡፡

https://www.nbe.gov.et/market/banksexchange.html

 

 


ተዛማች ድረ ገፆች ተዛማች ድረ ገፆች