05/10/2009 ዓ.ም

ክፍት የስራ ማስታወቂያ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን በቋሚነት እና በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ተፈላጊውን የትምርት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እና ኦርጂናል በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ07 ተከታታይ የስራ ቀናት ብስራተ ገብርኤል አዶት ህንጻ አጠገብ በሚገኝው አፍሪካ ኢንሹራንስ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 309 የሰው ኃይል ቅጥርና ምልመላ ቡድን በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ተ/

የስራ መደብ  መጠሪያ 

          የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ

ብዛት

የቅጥር ሁኔታ

1

ፕሮጀክት ማኔጅመንት ፕሮፌሽን

በፕሮጀክት ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለዉ/ያላት

1-5 ዓመት እና ከዚያ በላይ ያለዉ/ያላት

2

ኮንትራት

2

ሲኒየር አካዉታንት

በአካዉታንት፣በቢዝነስ አስተዳደር ፣በማኔጅመንት ወይም በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪ  ያለዉ/ያላት

3-5 ዓመት እና ከዚያ በላይ ያለዉ/ያላት

2

ኮንትራት

3

ሲኒየር ሲስተም አድሚኒስትሬተር

በኮፒዪተር ሳይንስ፣በኮፒዪተር ኢንጂነሪንግ ፣በኮሚኒኬሽን ፣በፕሮፌሽናል ደረጃ የሚታይ የታወቀ የሲስተም አስተዳደር ሰርተፊኬት  ያለዉ/ያላት

3-5 ዓመት እና ከዚያ በላይ ያለዉ/ያላት

2

ኮንትራት

4

ጀነሬተር ቴክኒሺያን

በአዉቶ መካኒክ ወይም በተዘማጅ የሙያ ዘርፍ ዲፕሎማና COC ያለዉ/ያላት

በሙያዉ ከ1­-3 ዓመት የሰራ/የሰራች

5

ቋሚ

5

አሴምብሊ ኢንጅነር

ኤሌክትሮኒክስ ወይም ኤሌክትሮ ሜካኒካል ዲፕሎማና ወይም ሌቭል-4 COC ያለዉ/ያላት

0 ዓመት

20

ቋሚ

 

 

 

 

 

አዲስ አበባ,ኢትዮጵያ
ፖ.ሣ.ቁ: 124498
ኢሜል: contact@insa.gov.et
ስልክ: (+251) 011-371-71-14
ፋክስ:  (+251)  011-320 40 37