የታንዛኒያ ከፍተኛ የመከላከያ ሃላፊዎች የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኙ

Aplicacions anidades

Publicador de continguts

የኢመደአ አመራርና ሰራተኞች ባለፉት የለውጥ አመታት በተመዘገቡ ስኬቶች ዙሪያ ውይይት አደረጉ

የኢመደአ አመራርና ሰራተኞች ባለፉት የለውጥ አመታት በተመዘገቡ ስኬቶች ዙሪያ ውይይት አደረጉ dl., 31 de març 2025

ኢመደአ፣ የሰላም ሚኒስቴር፣ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢኒስቲትዩት እና የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት በጋራ በመሆን የኢፍጣር መርሐ- ግብር አካሄዱ፡፡

ኢመደአ፣ የሰላም ሚኒስቴር፣ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢኒስቲትዩት እና የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት በጋራ በመሆን የኢፍጣር መርሐ- ግብር አካሄዱ፡፡ dv., 28 de març 2025

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ልታዘጋጅ ነው

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ልታዘጋጅ ነው dc., 26 de març 2025

የታንዛኒያ ከፍተኛ የመከላከያ ሃላፊዎች የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኙ

የታንዛኒያ ከፍተኛ የመከላከያ ሃላፊዎች የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኙ dc., 19 de març 2025

Publicador de continguts

null የታንዛኒያ ከፍተኛ የመከላከያ ሃላፊዎች የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኙ

የታንዛንያ ከፍተኛ የመከላከያ ሃላፊዎች በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በመገኝት ጉብኝት አደረጉ።

በጉብኝቱ የተቋሙን የታለንት ልማት ማዕከልን ጨምሮ በራስ አቅም የለሙ የመረጃና ኮሚዩኒኬሽንና፤ እንዲሁም ሌሎች አስቻይ የቴክኖሎጂ ምርትና አገልግሎቶችን ጎብኝተዋል።

በጉብኝቱ ወቅት የተገኙት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ አጠቃላይ ተቋሙ በመንግስትና በህዝብ የተጣለበትን ሃላፊነት በሚገባዉ ልክ ለመወጣት በራሱ አቅም እያለማቸዉ ስላሉ ምርትና አገልግሎቶች ገለጻ አድርገዋል።