ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ETEX-2025ን ጎበኙ።

Publicador de continguts

null ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ETEX-2025ን ጎበኙ።

በዛሬዉ ዕለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ክብርት ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ETEX-2025 ጎብኝተዋል።

አዉደ ርዕይዉ የሶስተኛና የመጨረሻ ቀን ውሎ የቀጠለ ሲሆን እርስዎም ከመጠናቀቁ በፊት በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል በመገኘት ይህንን ድንቅ የቴክኖሎጂ ዐዉደ ርዕይ ይጎብኙ !!

Aplicacions anidades

Publicador de continguts

የመጀመሪያ አለምአቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ በሀገራችን ETEX 2025.

የመጀመሪያ አለምአቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ በሀገራችን ETEX 2025. dc., 21 de maig 2025

የምስራቅ አፍሪካ ትልቁ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ETEX 2025

የምስራቅ አፍሪካ ትልቁ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ETEX 2025 dc., 21 de maig 2025

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የታደሙት የድሮን ትርዒት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የታደሙት የድሮን ትርዒት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM dc., 21 de maig 2025

አካታች የሆነ የዲጅታል ሽግግር ለማድረግ የዲጂታል መታወቂያ ሚና ከፍ ያለ መሆኑን የኢመደአ ዋና ዳይሬክተርና የID4Africa አምባሳደር ገለፁ

አካታች የሆነ የዲጅታል ሽግግር ለማድረግ የዲጂታል መታወቂያ ሚና ከፍ ያለ መሆኑን የኢመደአ ዋና ዳይሬክተርና የID4Africa አምባሳደር ገለፁ dc., 21 de maig 2025