ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ!!

Verschachtelte Anwendungen

Asset-Herausgeber

የታክስ ክፍያን በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ለማሰባሰብ የሚያስችል የሦስትዮሽ የስምምነት ሰነድ ተፈረመ

የታክስ ክፍያን በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ለማሰባሰብ የሚያስችል የሦስትዮሽ የስምምነት ሰነድ ተፈረመ Mi, 2 Jul 2025

የኢትዮጵያ የሩት ሰርተፊኬት ባለስልጣን በዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ተቀባይነት በማግኘት እውቅና ተሰጠው

የኢትዮጵያ የሩት ሰርተፊኬት ባለስልጣን በዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ተቀባይነት በማግኘት እውቅና ተሰጠው Mi, 25 Jun 2025

የፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች የኢመደአን የዲጂታል ፎረንሲክና የሳይበር ወንጀል ምርመራ ማዕከል ጎበኙ

የፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች የኢመደአን የዲጂታል ፎረንሲክና የሳይበር ወንጀል ምርመራ ማዕከል ጎበኙ Fr, 20 Jun 2025

“ቤተሰብ የሀገር መሠረት” - የኢመደአ የቤተሰብ ቀን በድምቀት ተከበር

“ቤተሰብ የሀገር መሠረት” - የኢመደአ የቤተሰብ ቀን በድምቀት ተከበር Do, 19 Jun 2025

Asset-Herausgeber

null ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ!!

የታላቁ ህዳሴ ግድብ አራተኛና የመጨረሻ ዙር የውሃ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ዛሬ ማለዳ ጳጉሜን 5/2015 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ አብስረዋል።

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርም ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ እያለ በህዳሴ ግድቡ ግንባታ ያሳየነውን ትብብር በሌሎች የልማት ስራዎችም በመድገም የኢትዮጵያን ሕዳሴ በጋራ ጥረትና ትብብር እውን እንድናደርግ መልዕክቱን እያስተላለፈ፤ ተቋማችን የሃገራችንን የዲጂታል ሉዓላዊነት በማረጋገጥ በሕዳሴው ግድብ ላይ እንዳስመዘገብነው ድል ሁሉ በዲጂታል ምህዳሩም ላይ የኢትዮጵያን ልዕልና ለማረጋገጥ ከመቼውም ጊዜ በላይ ቁርጠኛ መሆኑን ይገልጻል፡፡