ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) “አምስት ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢንሼቲቪ"ን አስጀመሩ

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

የኢፌ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (/) አምስት ሚሊዮን ዜጎች የዲጂታል ቴክኖሎጂ ስልጠና ተጠቃሚ የሚሆኑበትን "አም ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢንሼቲቪ" አስጀምረዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም ኢንሼቲቩን ሲያስጀምሩ እንደገለጹት፤ የኢትዮጵያ የነገ ተስፋዎች የሆኑ ወጣቶች ስልጠናውን በጥሞና በመከታተል ስራ ፈጣሪ፣ ኩባንያ ፈጣሪና በዓለም ገበያ ተወዳድረው የሚቀጠሩ መሆን እንደሚጠበቅባቸዉ ጠቁመዋል።

ኢንሼቲቩ 5 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያንን ዘመኑን በዋጀው የዲጂታል ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ የሚያደርግ መሆኑን ገልጸው፤ ይህን ትልቅ ዕድል ወጣቶች በአግባቡ በመጠቀም ለኢትዮጵያ የነገ ተስፋ መሆን እንደሚኖርባቸዉ በማስጀመሪያ ፕሮግራሙ ጠቁመዋል።

''አምስት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ኮደርስ'' መርሃ ግብር በኢትዮዽያ እና በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግሥታት የተጀመረ የዲጂታል ሥራ ክሂሎቶችን የማሳደጊያ የትብብር ፕሮጀክት ሲሆን በማደግ ላይ ባለው ዲጂታል ኢኮኖሚ ከባቢ የመጪው ትውልድ ኢትዮጵያዊያንን ለማብቃት ታልሞ የተጀመረ ነው።

መር ግብሩ መሰረት .. 2026 አምስት ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያንን በዌብ ፕሮግራሚንግ፣ በአንድሮይድ ማበልፀግ፣ ዳታ ሳይንስ እና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ መሠረታዊ የዲጂታል ክሂሎት የሚያስጨብጥ ይሆናል።

Asset Publisher


የቅርብ ዜናዎች