ኢመደአና የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸዉን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።

Sisälletyt portletit

Sisältöjulkaisija

ኢመደአና የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸዉን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።

ኢመደአና የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸዉን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ke, 26 helmikuuta 2025

በቅርቡ አገልግሎት ለሚጀምረው የኤሌክትሮኒክ ፓስፖርት የሚያገለግል የዲጂታል ሰርተፊኬት ይፋዊ ቁልፍ የማመንጨት ሥነ ሥርአት ተካሄደ

በቅርቡ አገልግሎት ለሚጀምረው የኤሌክትሮኒክ ፓስፖርት የሚያገለግል የዲጂታል ሰርተፊኬት ይፋዊ ቁልፍ የማመንጨት ሥነ ሥርአት ተካሄደ ti, 25 helmikuuta 2025

ኢመደአና የስራና ክህሎት ሚኒስቴር በጋራ በሚሰሩባቸዉ ጉዳዮች ዙሪያ ዉይይት አደረጉ።

ኢመደአና የስራና ክህሎት ሚኒስቴር በጋራ በሚሰሩባቸዉ ጉዳዮች ዙሪያ ዉይይት አደረጉ። ti, 25 helmikuuta 2025

የኢትዮጵያ አሁናዊ የሳይበር ዲፕሎማሲ ምን ይመስላል? በቀጣይስ ምን ይደረግ? በሚል ጥናታዊ ጽሁፍ ላይ ውይይት ተካሄደ

የኢትዮጵያ አሁናዊ የሳይበር ዲፕሎማሲ ምን ይመስላል? በቀጣይስ ምን ይደረግ? በሚል ጥናታዊ ጽሁፍ ላይ ውይይት ተካሄደ pe, 14 helmikuuta 2025

Sisältöjulkaisija

null ኢመደአና የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸዉን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር(ኢመደአ) እና የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በትብብር መስራት በሚችሉባቸዉ ጉዳዮች ዙሪያ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።

በመግባቢያ ስምምነቱ ላይ የተገኙት የኢመደአ ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ የኢፌደሪ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የሀገር ሃብት የሆኑ አትሌቶችን ጨምሮ ብርቅዬ ኢትዮጵያዊያንን መረጃ የሚይዝ በመሆኑ እነዚህን መረጃዎች ዲጂታላይዝድ የማድረግና ደህንነታቸዉን ማስጠበቅ ወሳኝ መሆኑን ጠቁመዋል።

በዚህም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በሚሰራቸዉ የዲጂታይዜሽን ስራዎች ኢመደአ አስፈላጊዉን ደጋፍ እንደሚያደርግ ዋና ዳይሬክተሯ ገልጸዋል።

የኢፌደሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ በበኩላቸዉ ባህልና ስፖርት ስራዎችን ማልማት ለሀገር ግንባታ የሚሰጠዉ አብርክቶ ከፍተኛ መሆኑን ጠቁመዉ ይህን የሚመጥን ዘመናዊ የመረጃ አያያዝና ላይ ክፍተቶች መኖራቸዉን አንስተዋል።

በዛሬዉ ዕለት ከኢመደአ ጋር የተደረገዉ የመግባቢያ ስምምነትም ተቋሙን ዲጂታላይዝ በማድረግ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎቶችን በመስጠት ተቋማዊ ተልዕኮዉን ለመወጣት አጋዥ መሆኑን ጠቁመዋል።