Untitled Basic Web Content

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤየሀገራችንን  የኢንፎርሜሽንና የኢንፎርሜሽን መሰረተ ልማቶች ከጥቃት በመከላከል ብሔራዊ ጥቅሞችን እንዲያስጠብቅ  በሚል ዓላማ ለመጀመሪያ ጊዜ  1999 . በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 130/1999 መሰረት ተቋቋመ፡፡  ይሁን እንጂ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተወሳሰበ የመጣውን የሳይበር ወንጀል ለመከላከል እና ብሔራዊ ጥቅሞችን ለማስጠበቅ የኤጀንሲውን ተግባርና ኃላፊነት እንደገና ማሻሻል በማስፈለጉ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 250/ 2003 እንዲሁም በቅርቡ በአዋጅ ቁጥር 808/2006 እንደገና ተቋቁሟል፡፡

 ተልዕኮ

የሃገሪቱን ኢንፎርሜሽን እና የኢንፎርሜሽን መሰረተ - ልማት ደህንነት ለማረጋገጥ የሚያስችል አቅም በመገንባት ብሔራዊ ጥቅሞችን ማስጠበቅ

    ራዕይ

የኢንፎርሜሽን የበላይነትን ማረጋገጥ የሚችል ብሔራዊ አቅም እውን ሆኖ ማየት                                                                                                                        

  እሴቶች

         •  አይበገሬነት

         •  ልዩነት መፍጠር

         •  ተአማኒነት

         •  ክብር መስጠት

         •  የህግ ተገዥነት 

Contact

Telephone: +251-11-371-71 14

Fax: +251-11-3-20-40-37

P.O.BOX: 124498

Email: contact@insa.gov.et

               www.facebook.com/INSA.ETHIOPIA

Website: www.insa.gov.et