በናይጄሪያ የመከላከያ ሰራዊት የመረጃ ሃላፊ ሜጀር ጀነራል ኢፕ ዩንዲያንዬ የተመራ ልዑክ በኢመደአ የስራ ጉብኝት አደረገ

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

የናይጄሪያ መከላከያ ሰራዊት መረጃ ሃላፊ ሜጀር ጀነራል ኢፕ ዩንዲያንዬ የተመራ ልዑክ በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር(ኢመደአ) የስራ ጉብኝት አደረገ።

ለልዑካን ቡድኑ የኢመደአ ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች አቶ ዳንኤል ጉታና ወ/ሮ አስቴር ዳዊት አቀባበል ያደረጉ ሲሆን ኢመደአ የሀገራችንን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በመተግበር ሂደት ዉስጥ ወሳኝ ሚና ስላላቸዉ የቴክኖሎጂ ባለቤትነት፣ በሰው ኃይል ልማት እና የአሰራር ስርዓት ዙሪያ ገለጻ አድርገዉላቸዋል።

ልዑካን ቡድኑ በኢመደአ በነበረዉ ቆይታ በራስ አቅም የለሙ የመረጃና ኮሚዩኒኬሽን መሳሪያዎችን ጨምሮ ሌሎች የተቋሙን ምርትና አገልግሎቶችን ጎብኝተዋል።

アセットパブリッシャー


የቅርብ ዜናዎች