እንኳን ደስ ያለን!!

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

በአፍሪካ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ሺ አምስት መቶ (1500) ድሮኖች የተካሄደ የአየር ላይ ትርኢት በኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ተካሂዷል።

ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት በተካሄደው የድሮን ትርኢት ኢትዮጵያ ደማቅ ታሪክ ያላት፣ በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ነገዋን በመገንባት ላይ ያለች ሀገር፣ የአፍሪካ የቴክኖሎጂ ማዕከል መሆኗን የሚያሳይ የድሮን የአየር ላይ ትርኢት ቀርቧል።

የድሮን ትርኢቱ በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር #INSA እና በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የተዘጋጀ ነው።