80 ከመቶ የኮምፒዩተር ብልሽቶች የሚከሰቱት መተግበሪያዎችን (drivers) በየጊዜው በለማዘመናችን ነው

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

በኮምፒውተርዎ መንቀራፈፍ፣ ያልተለመዱ ስህተቶች መከሰት፣ ባለበት የመቆም (freezes) እና በድንገት የመዝጋት ችግሮች ይበሳጫሉ? እንግዲያውስ። የኮምፒዩተርዎን መተግበሪያዎችን (drivers) በየጊዜው ያዘምኑ፡፡

የማይክሮሶፍት ኩባንያ የጥናት ውጤት እንደሚያሳየው 75% የሚሆኑት ስህተቶች፣ ባለበት የመቆም (freezes) እና ብልሽቶች የሚከሰቱት የመተግበሪያ (driver) ችግር ባለባቸው ኮምፒውተሮች ላይ ነው። አብዛኛዎቹ ኮምፒውተሮች በየ6 ወሩ ከ5-10 በመቶ ቀርፋፋ ይሆናሉ። የኮምፒውተርዎን መተግበሪያዎች (drivers) ለ5 ዓመታት ካላዘመኑ፣ ከመደበኛው 40 በመቶ ቀርፋፋ ይሆናል።

መተግበሪያዎች (drivers) በየጊዜው ባለማዘመናችን፡-

1. መተግበሪያዎች (drivers) ቶሎ ጊዜ ያልፍባቸዋል

የኮምፒውተርዎን 100% አቅም መጠቀም እንዲችሉ አምራቾች ሃርድዌር እና ሶፍትዌሮችን (drivers) በየጊዜው 5% ፍጥነት መጨመር የሚያስችል ማሻሻያ ያቀርብሎታል፡፡ ይህን ባለማወቅ ሳያዘምኑ ከቀሩ በየ 6 ወሩ ኮምፒውተርዎ ከ 5-10% ፍጥነት ይቀንሳል፡፡

2. ጊዜ ያለፈባቸው መተግበሪያዎች (drivers) ለሰርጎ ገቦች ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው::

በጸረ-ቫይረስ ጥበቃ 100% ልንተማመን አንችልም፡፡ ጊዜ ባለፈባቸው መተግበሪያዎች (drivers) ውስጥ በጣም አደገኛ የሆኑ ክፍተቶች ይገኛሉ፤ አምራቾች በየጊዜው ጉድለቶችን የሚሞሉ ማሻሻያዎች ይለቃሉ፡፡ ይህን ተከታትለው በየጊዜው ካላዘመኑ ተጋላጭ እንደሆኑ ይቀራሉ። ተጋላጭነቶች ለቫይረሶች ክፍት መንገድ በመሆን በእኩይ ሶፍትዌር እንድንጠቃ ያደርጋሉ፤ ቫይረሶቹ ደግሞ የኮምፒውተራችንን ፍጥነት ጭምር ይቀንሳሉ።

3. መተግበሪያዎች (drivers) ሊበላሹ ወይም ሊጠፉ ይችላሉ

በየጊዜው ባለማዘመናችን መተግበሪያዎች (drivers) ከጠፉ/ ከተበላሹ፣ ኮምፒውተሩ እንዴት መሥራት እንዳለበት መመሪያ የለውም ማለት ነው፡፡ ለምሳሌ ኮምፒውተራችን ሃርድዌርን በ 10% አቅም ብቻ እንዲጠቀም ያደርገዋል፤ ማውስ (mouse) ብናገናኝም አይሰራም፤ ይህ ሁሉ የሚሆነው 90 ከመቶው በየጊዜው ባለማዘመናችንና በመተግበሪያዎች (drivers) ብልሽት ምክንያት ነው፡፡

እንዴት እናስተካክለው

አማራጭ1. መተግበሪያዎችን (drivers) በየጊዜው ይቆጣጠሩ እና ያዘምኑ፡፡ መተግበሪያዎችን (drivers) ከአምራቹ ካላወረዱ ለማዘመን ረጅም ጊዜ የሚወስድ እና አደገኛ ይሆናል:: ምክንቱም ከ35,000,000 በላይ መተግበሪያዎች (drivers) ስለአሉ።

አማራጭ2. ይህንን ተግባር ለአዘማኝ ፕሮግራሞች (special driver updater) ውክልና መስጠት ይችላሉ፡፡