የሴራሊዮኑ ፕሬዝዳት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲን ዋና መ/ቤት ጎበኙ

[#if smallImage??]
  [#if smallImage?is_hash]
    [#if smallImage.alt??]
      ${smallImage.alt}
    [/#if]
  [/#if]
[/#if]

 

የሴራሊዮኑ ፕሬዝዳት ጁሊየስ ማዳ ባዮ እና የልዑካን ቡድናቸው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲን ዋና መ/ቤት ጎብኝተዋል።

 

የኢመደኤ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሹመቴ ግዛው ለፕሬዝዳንቱ እና የልዑካን ቡድናቸው ተቋሙ በሚሰራባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ገለጻ ያደረጉ ሲሆን በኤጀንሲው የሚገኘውን የሳይበር ተሰጥዎ ልማት ማዕከል እና ዲጂታል ኤግዚብሽን ማዕከልም አስጎብኝተዋል።

35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ላለፉት 2 ቀናት በመዲናችን አዲስ አበባ ሲካሄድ ቆይቶ መጠናቀቁ ይታወቃል።