የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ ሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ

[#if smallImage??]
  [#if smallImage?is_hash]
    [#if smallImage.alt??]
      ${smallImage.alt}
    [/#if]
  [/#if]
[/#if]

ሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ ሳይንስ ሙዚየምን ጎበኝተዋል፡፡ በዚህም በሳይንስ ሙዚየም ለዕይታ የቀረቡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ምርትና አገልግሎቶችንም ተመልክተዋል፡፡

የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ 10ኛው የጣና ፎረም ላይ ለመሳተፍ ትላንትና ዕለት አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወቃል፡፡