ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ!!

Aplicaciones anidadas

Publicador de contenidos

የታክስ ክፍያን በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ለማሰባሰብ የሚያስችል የሦስትዮሽ የስምምነት ሰነድ ተፈረመ

የታክስ ክፍያን በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ለማሰባሰብ የሚያስችል የሦስትዮሽ የስምምነት ሰነድ ተፈረመ mié, 2 jul 2025

የኢትዮጵያ የሩት ሰርተፊኬት ባለስልጣን በዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ተቀባይነት በማግኘት እውቅና ተሰጠው

የኢትዮጵያ የሩት ሰርተፊኬት ባለስልጣን በዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ተቀባይነት በማግኘት እውቅና ተሰጠው mié, 25 jun 2025

የፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች የኢመደአን የዲጂታል ፎረንሲክና የሳይበር ወንጀል ምርመራ ማዕከል ጎበኙ

የፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች የኢመደአን የዲጂታል ፎረንሲክና የሳይበር ወንጀል ምርመራ ማዕከል ጎበኙ vie, 20 jun 2025

“ቤተሰብ የሀገር መሠረት” - የኢመደአ የቤተሰብ ቀን በድምቀት ተከበር

“ቤተሰብ የሀገር መሠረት” - የኢመደአ የቤተሰብ ቀን በድምቀት ተከበር jue, 19 jun 2025

Publicador de contenidos

null ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ!!

የታላቁ ህዳሴ ግድብ አራተኛና የመጨረሻ ዙር የውሃ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ዛሬ ማለዳ ጳጉሜን 5/2015 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ አብስረዋል።

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርም ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ እያለ በህዳሴ ግድቡ ግንባታ ያሳየነውን ትብብር በሌሎች የልማት ስራዎችም በመድገም የኢትዮጵያን ሕዳሴ በጋራ ጥረትና ትብብር እውን እንድናደርግ መልዕክቱን እያስተላለፈ፤ ተቋማችን የሃገራችንን የዲጂታል ሉዓላዊነት በማረጋገጥ በሕዳሴው ግድብ ላይ እንዳስመዘገብነው ድል ሁሉ በዲጂታል ምህዳሩም ላይ የኢትዮጵያን ልዕልና ለማረጋገጥ ከመቼውም ጊዜ በላይ ቁርጠኛ መሆኑን ይገልጻል፡፡