የታንዛኒያ ከፍተኛ የመከላከያ ሃላፊዎች የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኙ

入れ子になったアプリケーション

アセットパブリッシャー

የኢመደአ አመራርና ሰራተኞች ባለፉት የለውጥ አመታት በተመዘገቡ ስኬቶች ዙሪያ ውይይት አደረጉ

የኢመደአ አመራርና ሰራተኞች ባለፉት የለውጥ አመታት በተመዘገቡ ስኬቶች ዙሪያ ውይይት አደረጉ 月, 31 3 2025

ኢመደአ፣ የሰላም ሚኒስቴር፣ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢኒስቲትዩት እና የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት በጋራ በመሆን የኢፍጣር መርሐ- ግብር አካሄዱ፡፡

ኢመደአ፣ የሰላም ሚኒስቴር፣ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢኒስቲትዩት እና የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት በጋራ በመሆን የኢፍጣር መርሐ- ግብር አካሄዱ፡፡ 金, 28 3 2025

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ልታዘጋጅ ነው

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ልታዘጋጅ ነው 水, 26 3 2025

የታንዛኒያ ከፍተኛ የመከላከያ ሃላፊዎች የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኙ

የታንዛኒያ ከፍተኛ የመከላከያ ሃላፊዎች የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኙ 水, 19 3 2025

アセットパブリッシャー

null የታንዛኒያ ከፍተኛ የመከላከያ ሃላፊዎች የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኙ

የታንዛንያ ከፍተኛ የመከላከያ ሃላፊዎች በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በመገኝት ጉብኝት አደረጉ።

በጉብኝቱ የተቋሙን የታለንት ልማት ማዕከልን ጨምሮ በራስ አቅም የለሙ የመረጃና ኮሚዩኒኬሽንና፤ እንዲሁም ሌሎች አስቻይ የቴክኖሎጂ ምርትና አገልግሎቶችን ጎብኝተዋል።

በጉብኝቱ ወቅት የተገኙት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ አጠቃላይ ተቋሙ በመንግስትና በህዝብ የተጣለበትን ሃላፊነት በሚገባዉ ልክ ለመወጣት በራሱ አቅም እያለማቸዉ ስላሉ ምርትና አገልግሎቶች ገለጻ አድርገዋል።