ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ!!

Aplicações Aninhadas

Publicador de Conteúdos e Mídias

ኢመደአ ለሜቄዶንያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የ2018 አዲስ ዓመትን በማስመልከት ድጋፍ አደረገ።

ኢመደአ ለሜቄዶንያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የ2018 አዲስ ዓመትን በማስመልከት ድጋፍ አደረገ። Sex, 5 set 2025

ድሮን አምርቶ እስከ መታጠቅ

ድሮን አምርቶ እስከ መታጠቅ Sex, 5 set 2025

እንኳን ለ1 ሺህ 500ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

እንኳን ለ1 ሺህ 500ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! Sex, 5 set 2025

ኢትዮጵያ በሳይበር ደህንነት ዘርፍ የገነባችው አቅም በተሞክሮነት ሊወሰድ የሚችል እንደሆነ ተገለጸ

ኢትዮጵያ በሳይበር ደህንነት ዘርፍ የገነባችው አቅም በተሞክሮነት ሊወሰድ የሚችል እንደሆነ ተገለጸ Sex, 29 ago 2025

Publicador de Conteúdos e Mídias

null ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ!!

የታላቁ ህዳሴ ግድብ አራተኛና የመጨረሻ ዙር የውሃ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ዛሬ ማለዳ ጳጉሜን 5/2015 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ አብስረዋል።

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርም ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ እያለ በህዳሴ ግድቡ ግንባታ ያሳየነውን ትብብር በሌሎች የልማት ስራዎችም በመድገም የኢትዮጵያን ሕዳሴ በጋራ ጥረትና ትብብር እውን እንድናደርግ መልዕክቱን እያስተላለፈ፤ ተቋማችን የሃገራችንን የዲጂታል ሉዓላዊነት በማረጋገጥ በሕዳሴው ግድብ ላይ እንዳስመዘገብነው ድል ሁሉ በዲጂታል ምህዳሩም ላይ የኢትዮጵያን ልዕልና ለማረጋገጥ ከመቼውም ጊዜ በላይ ቁርጠኛ መሆኑን ይገልጻል፡፡