ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ!!

内嵌的应用

资产发布器

ኢመደአ ለሜቄዶንያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የ2018 አዲስ ዓመትን በማስመልከት ድጋፍ አደረገ።

ኢመደአ ለሜቄዶንያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የ2018 አዲስ ዓመትን በማስመልከት ድጋፍ አደረገ። 星期五, 5 九月 2025

ድሮን አምርቶ እስከ መታጠቅ

ድሮን አምርቶ እስከ መታጠቅ 星期五, 5 九月 2025

እንኳን ለ1 ሺህ 500ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

እንኳን ለ1 ሺህ 500ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 星期五, 5 九月 2025

ኢትዮጵያ በሳይበር ደህንነት ዘርፍ የገነባችው አቅም በተሞክሮነት ሊወሰድ የሚችል እንደሆነ ተገለጸ

ኢትዮጵያ በሳይበር ደህንነት ዘርፍ የገነባችው አቅም በተሞክሮነት ሊወሰድ የሚችል እንደሆነ ተገለጸ 星期五, 29 八月 2025

资产发布器

null ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ!!

የታላቁ ህዳሴ ግድብ አራተኛና የመጨረሻ ዙር የውሃ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ዛሬ ማለዳ ጳጉሜን 5/2015 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ አብስረዋል።

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርም ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ እያለ በህዳሴ ግድቡ ግንባታ ያሳየነውን ትብብር በሌሎች የልማት ስራዎችም በመድገም የኢትዮጵያን ሕዳሴ በጋራ ጥረትና ትብብር እውን እንድናደርግ መልዕክቱን እያስተላለፈ፤ ተቋማችን የሃገራችንን የዲጂታል ሉዓላዊነት በማረጋገጥ በሕዳሴው ግድብ ላይ እንዳስመዘገብነው ድል ሁሉ በዲጂታል ምህዳሩም ላይ የኢትዮጵያን ልዕልና ለማረጋገጥ ከመቼውም ጊዜ በላይ ቁርጠኛ መሆኑን ይገልጻል፡፡