በዛሬዉ ዕለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ክብርት ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ETEX-2025 ጎብኝተዋል።
አዉደ ርዕይዉ የሶስተኛና የመጨረሻ ቀን ውሎ የቀጠለ ሲሆን እርስዎም ከመጠናቀቁ በፊት በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል በመገኘት ይህንን ድንቅ የቴክኖሎጂ ዐዉደ ርዕይ ይጎብኙ !!