በብሄራዊ የሳይበር ደህንነት ማዕቀፎች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የአተገባበር ሂደት ላይ ስልጠና ተሰጠ

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ከድሬዳዋ መስተዳደር የሳይንስ እና ኢኖቬሽን ኤጀንሲ እንዲሁም ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንፎርሜሽንና ኮሚኒኬሽን ኤጀንሲ ጋር በመተባበር ከከተማ አስተዳደሩ እና ከክልሉ ለተወጣጡ የፍትህና የፀጥታ አካለት፣ የመሬት አስተዳደር ፣ የገቢዎች አስተዳደር እንዲሁም ከሌሎች ዋና ዋና ቢሮዎች ለተወጣጡ አካላት በብሄራዊ የሳይበር ደህንነት ማዕቀፎች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የአተገባበር ሂደት ላይ ስልጠና ሰጠ። በስልጠናው ላይ ሃገራዊ የሳይበር ደህንነት ፖሊሲ፣ ብሔራዊ የሳይበር ደህንነት ስታንዳርዶች እና የክሪቲካል ማስ አተገባበር ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ዙሪያ ስልጠና ተሰጥተል፡፡