ኢመደአ የ5 ሚሊዮን ኮደርስ ኢኒሼቲቭ የቅዳሜና እሁድ የስልጠና ፕሮግራም በይፋ አስጀመረ።

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር (ኢመደአ) በዛሬው ዕለት የአምስት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ኮደርስ የቅዳሜና እሁድ የስልጠና መርሃ ግብር አስጀመረ።

ስልጠናዉ በይፋ ያስጀመረዉ ኢመደአ በ2016 ዓ.ም በሳይበር ደህንነት ዘርፍ የሰመር ካምፕ ፕሮግራም ያሰለጠናቸዉን 237 ተማሪዎች በሚያስመርቅበት ቀን ነዉ።

ስልጠናዉ በተቋሙ የሳይበር ልሕቀት ማዕከል ውስጥ የሚሰጥ ሲሆን ይህም በመዲናችን አዲስ አበባ የሚገኙ ታዳጊ ወጣቶች ስልጠናውን ለመውሰድ የሚያስችላቸውን ምቹ ሁኔታ (የስልጠና ቦታ፣ ኮምፒውተር እና የኢንተርኔት አቅርቦት) በነጻ እንዲያገኙና ስልጠናውን በቀላሉ ለመውሰድ የሚያስችላቸው ነው፡፡

የ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ኮደርስ ስልጠናዉን ለመዉሰድ ከ8ሺ በላይ ሰልጣኞች ተመዝግበዋል።

资产发布器


የቅርብ ዜናዎች