ዲጂታል ዲፕሎማሲ እና ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ለዲፕሎማሲ ባለው አበርክቶ ዙሪያ ለአዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች ሥልጠና ተሰጠ

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

ዲጂታል ዲፕሎማሲ እና ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ለዲፕሎማሲ ባለው አበርክቶ ዙሪያ ለአዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች ሥልጠና ተሰ

በስልጠና መርሃ ግብሩ ላይ የዘመናችን አዲስ የዲፕሎማሲ መስክ የሆነው “ዲጂታል ዲፕሎማሲ” ለሀገራችን የዲፕሎማሲ  መስክ ያለውን አበርክቶ በተመለከተ የኢንፎርሜሽን መረብ ደንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ክብርት/ሮ ትዕግስት ሀሚድ ሥልጠና ሰጥተዋል።

በሌላም በኩል የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ለዲፕሎማሲያዊ ግንኙት ያለውን ፋይዳ በተመለከተ ስልጠና ሰጥተዋል፡፡

ስልጠናው የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለአዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች በወቅታዊ ገራዊ፣ አህጉራዊ እና ዓለማቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየሰጠ ያለው የቅድመ ሥምሪት ስልጠና አካል ነው፡፡

Asset Publisher


የቅርብ ዜናዎች