የክረምት ታለንት ፕሮግራም ሰልጣኞች የፈተና ጥሪ

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ባዘጋጀው የክረምት ታለንት ፕሮግራም (Summer Camp) ለመሳተፍ የተመዘገባችሁ አዲስ አበባ የምትገኙ ተፈታኞች ፈተናው የሚሰጠው ከአርብ (28/11/2015) እስከ ማክሰኞ (02/12/2015) ቅዳሜን ጨምሮ ፈተና ስለሚሰጥ በሚመቻችሁ ቀን በመምጣት ፈተናውን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ከላይ በተጠሱት ቀናት ለፈተና ስትቀርቡ ፈተናው የሚሰጥበት ሰአት ከቀኑ በ8፡00 ሰአት በመሆኑ ከ7፡00 ሰአት ጀምሮ ወሎ ሰፈር በሚገኘው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና መ/ቤት መድረስ ይጠበቅባችኃል፡፡ ከ7፡00 ሰዓት በፊት የሚመጣ ተፈታኝ የማናስተናግድ በመሆኑ ሰአታችሁን ጠብቃችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን ፡፡
ለፈተና የሚያስፈልጋችሁ ቁሳቁስ መታወቂያ እና እስክሪቢቶ ሲሆን ስልክ፣ ላፕቶፕ እና የመሳሰሉትን ንብረቶች ወደ ዉስጥ ይዞ መግባት አይቻልም፡፡
በተለያዩ ክልሎች ያላችሁ ተመዝጋቢዎች ፈተና የሚሰጥባቸውን ቀናትን በቅርብ ስለምናሳውቅ በትእግስት እንድትጠብቁን እናሳስባለን ፡፡
ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት ስልኮች ይደውሉ፡
• +251904311833
• +251 92 065 0253
• +251904311837
• +251953004728
ወቅታዊና ተጨማሪ የሳይበር ደህንነት መረጃዎችን ለማግኘት፡-
 
ቴሌግራም፦ https://t.me/insagovet

Asset Publisher


የቅርብ ዜናዎች