የኢመደአ ዋና ዳይሬክተር በኢትዮጵያ የፖላንድ አምባሳደርን በጽህፈት ቤታቸዉ ተቀብለዉ አነጋገሩ

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ሶካ በኢትዮጵያ የፖላንድ አምባሳደር ፕርዚማይስለው ቦባክን በጽህፈት ቤታቸዉ ተቀብለው በተለያዩ ጓዳዮች ላይ ዉይይት አደረጉ።

የኢመደአ ዋና ዳይሬክተር ከአምባሳደሩ ጋር በነበራቸዉ ቆይታ የየሀገራቱ የቴክኖሎጂ እና የሳይበር ደህንነት ተቋማት በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል።

Asset Publisher


የቅርብ ዜናዎች