ተቋሙ ስያሜዉን “ከኤጀንሲ” ወደ “አስተዳደር” መለወጡን ገለጸ

[#if smallImage??]
  [#if smallImage?is_hash]
    [#if smallImage.alt??]
      ${smallImage.alt}
    [/#if]
  [/#if]
[/#if]


ተቋሙ ቀደም ሲል በአዋጅ ቁጥር 808/2006 መሰረት “የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ” ተብሎ ሲጠራ መቆየቱ ይታወቃል። ሆኖም በኢፌዴሪ መንግስት አስፈጻሚ አካላት ስልጣን እና ተግባራት መወሰኛ አዋጅ 1263/2014 አንቀጽ 78(3) በተመለከተዉ መሰረት “የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር” (Information Network Security Administration (INSA)  በሚል ስያሜዉ የተለወጠ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።