Skip to Content
  • Drop an Email contact@insa.gov.et
  • Get in Touch +251-113-71-71-14
Back

ዋና ዳይሬክተሩ ከመካከለኛና ከፍተኛ አመራሩ ጋር የትውውቅ መድረክ አካሂደዋል

 

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) ዋና ዳይሬክተር ሆነው የተሾሙት አቶ ተመስገን ጥሩነህ ዓርብ ሚያዚያ 19 ቀን 2010 ዓ.ም ከኤጀንሲው መካከለኛና ከፍተኛ አመራሮች ጋር የትውውቅ መድረክ አካሂደዋል፡፡ በእለቱ የቀድሞዎቹ የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች፤ ኮሎኔል ታዜር ገ/እግዚአብሔር፣ አቶ ቢንያም ተወልደ እና አቶ ሲሳይ ቶላ በይፋ ተሸኝተዋል፡፡ በተመሳሳይ አዲስ የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሆነው  የተሾሙት ሌ/ኮሎኔል አብርሃም በላይ (ዶ/ር) እና አቶ ተፈሪ ፍቅሬ ከመካከለኛና ከፍተኛ አመራሩ ጋር ትውውቅ በማድረግ ስራቸውን ጀምረዋል፡፡

በዕለቱ ዋና ዳይሬክተሩ ባስተላፉት መልዕክት፤ ኤጀንሲው የያዘው ብሔራዊ የሳይበር ኃይል ግንባታ ራዕይ ከግብ እንዲደርስ አዲሱ አመራር ከተቋሙ ማህበረሰብ ጋር በመሆን በላቀ ቁርጠኝነት እንደሚሰራ ተናግረዋል፡፡

 


  የቴክኖሎጂ ዜና

ደህንነቱ የተጠበቀ ሳይበር ለሰላም ፣ ለልማትና ዲሞክራሲ

   ሳይበርኛ የቴሌቪዥን ፕሮግራም

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ

ራዕይ

  • በ2017 ዓ.ም አለም ዓቀፍ ተወዳዳሪ ብቃት ያለው እና በሀገሪቱ ህዳሴ ቁልፍ ሚና የሚጫወት ብሔራዊ የሳይበር ኃይል ዕውን ማድረግ፤

ተልዕኮ

  • የሀገሪቱን ጥቅሞች ማስጠበቅ የሚያስችል ብሔራዊ የሳይበር ኃይል መገንባት፤
  • ብሔራዊ ጥቅሞችን ማስጠበቅ የሚያስችል የቴክኒክ መረጃ በማምረት የመንግስት ውሳኔ እና ተግባር መደገፍ፤
  • ብሔራዊ የኃይቴክ እና ሴኪዩሪቲ ኢንዳስትሪ ሽግግር እንዲረጋገጥ የዳታ እና ኮምፒቲንግ አቅሞችን ማልማት፤

እሴቶች

  • ተዓማኒነት
  • ሁሌም መማርና ማደግ
  • ልዩነት መፍጠር /እሴት ጨማሪነት/
  • ተጠያቂነት

Web Content Display Web Content Display

 
 
INSA

ያግኙን ያግኙን

ስልክ: +251-11-371-71-14
ፖ.ሣ.ቁ: 124498
ኢሜል: contact@insa.gov.et
ፋክስ: +251-11-320 40 37
አድራሻ: አዲስ አበባ,ኢትዮጵያ