የታንዛኒያ ከፍተኛ የመከላከያ ሃላፊዎች የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኙ - INSA

የታንዛኒያ ከፍተኛ የመከላከያ ሃላፊዎች የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኙ

Nested Applications

Asset Publisher

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ልታዘጋጅ ነው

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ልታዘጋጅ ነው Wed, 26 Mar 2025

የታንዛኒያ ከፍተኛ የመከላከያ ሃላፊዎች የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኙ

የታንዛኒያ ከፍተኛ የመከላከያ ሃላፊዎች የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኙ Wed, 19 Mar 2025

ተለዋዋጭ፣ ኢ-ተገማች፣ ውስብስብና አሻሚ በሆነዉ ዓለም ዉስጥ ነገን አልሞ መስራት እጅግ አስፈላጊ ጉዳይ መሆኑን የኢመደአ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ ገለጹ

ተለዋዋጭ፣ ኢ-ተገማች፣ ውስብስብና አሻሚ በሆነዉ ዓለም ዉስጥ ነገን አልሞ መስራት እጅግ አስፈላጊ ጉዳይ መሆኑን የኢመደአ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ ገለጹ Wed, 19 Mar 2025

ከሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የተውጣጡ የሳይበር ደህንነት ባለሙያዎች ኢመደአን ጎበኙ

ከሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የተውጣጡ የሳይበር ደህንነት ባለሙያዎች ኢመደአን ጎበኙ Wed, 19 Mar 2025

Asset Publisher

null የታንዛኒያ ከፍተኛ የመከላከያ ሃላፊዎች የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኙ

የታንዛንያ ከፍተኛ የመከላከያ ሃላፊዎች በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በመገኝት ጉብኝት አደረጉ።

በጉብኝቱ የተቋሙን የታለንት ልማት ማዕከልን ጨምሮ በራስ አቅም የለሙ የመረጃና ኮሚዩኒኬሽንና፤ እንዲሁም ሌሎች አስቻይ የቴክኖሎጂ ምርትና አገልግሎቶችን ጎብኝተዋል።

በጉብኝቱ ወቅት የተገኙት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ አጠቃላይ ተቋሙ በመንግስትና በህዝብ የተጣለበትን ሃላፊነት በሚገባዉ ልክ ለመወጣት በራሱ አቅም እያለማቸዉ ስላሉ ምርትና አገልግሎቶች ገለጻ አድርገዋል።