ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ!!

Nested Applications

Asset Publisher

null ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ!!

የታላቁ ህዳሴ ግድብ አራተኛና የመጨረሻ ዙር የውሃ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ዛሬ ማለዳ ጳጉሜን 5/2015 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ አብስረዋል።

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርም ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ እያለ በህዳሴ ግድቡ ግንባታ ያሳየነውን ትብብር በሌሎች የልማት ስራዎችም በመድገም የኢትዮጵያን ሕዳሴ በጋራ ጥረትና ትብብር እውን እንድናደርግ መልዕክቱን እያስተላለፈ፤ ተቋማችን የሃገራችንን የዲጂታል ሉዓላዊነት በማረጋገጥ በሕዳሴው ግድብ ላይ እንዳስመዘገብነው ድል ሁሉ በዲጂታል ምህዳሩም ላይ የኢትዮጵያን ልዕልና ለማረጋገጥ ከመቼውም ጊዜ በላይ ቁርጠኛ መሆኑን ይገልጻል፡፡