የኢመደአ ዋና ዳይሬክተር በኢትዮጵያ የማልታ አምባሳደር ሮናልድ ሚካሌፍ ጋር ተወያዩ

[#if smallImage??]
  [#if smallImage?is_hash]
    [#if smallImage.alt??]
      ${smallImage.alt}
    [/#if]
  [/#if]
[/#if]

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ሶካ በኢትዮጵያ ማልታ አምባሳደር ሮናልድ ሚካሌፍ ጋር ዉይይት አደረጉ።

ዋና ዳይሬክተሩ ከአምባሳደሩ ጋር በነበራቸዉ ቆይታ ኢመደአ በማልታ የሚገኙ እና በሳይበር ምህዳሩ ላይ ከተሰማሩ ተቋማት ጋር በሰዉ ሀይል ልማት፣ በሳይበር ዲፕሎማሲ እና ሳይበር ቴክኖሎጂ ልማት ላይ ተባብረዉ መስራት በሚያስችላቸዉ ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል።

Asset Publisher


የቅርብ ዜናዎች