የጅቡቲ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር መሃመድ አሊ ዩሱፍ ሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ

[#if smallImage??]
  [#if smallImage?is_hash]
    [#if smallImage.alt??]
      ${smallImage.alt}
    [/#if]
  [/#if]
[/#if]

በ16ኛው የኢትዮ-ጅቡቲ የጋራ የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተካፈሉ የሚገኙት የጅቡቲ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር መሃመድ አሊ ዩሱፍ ሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ፡፡

በኢትዮጵያና ጅቡቲ መካከል ያለው ጠንካራና ታሪካዊ ግንኙነት በቴክኖሎጂና በሳይበር ደህንነት መስክም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ሚኒስትሩ መሃመድ አሊ ዩሱፍ በጉብኝታቸው ወቅት ገልጸዋል፡፡

ሚኒስትሩ መሃመድ አሊ ዩሱፍ በሳይንስ ሙዚየም ለእይታ የቀረቡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) እና የሌሎች ተቋማትን ምርትና አገልግሎቶችን ጎብኝተዋል፡፡

Asset Publisher


የቅርብ ዜናዎች