ሃገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ኮንፈረንስ ላይ ጥናታዊ ጽሁፍ ማቅረብ ለሚፈልጉ የቀረበ ጥሪ

[#if smallImage??]
  [#if smallImage?is_hash]
    [#if smallImage.alt??]
      ${smallImage.alt}
    [/#if]
  [/#if]
[/#if]

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር 4ኛውን ሃገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር አስመልክቶ ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም ሃገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት የጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ አዘጋጅቷል::

በመሆኑም በኢንፎርሜሽን አሹራንስ ፣ ኢንተሊጀንስ እና ኢንፎርሜሽን ዋርፌር እና ተዛማጅ በሆኑ የሳይበር ደህንነት የምርምርና ጥናት ውጤቶች ላይ ጥናታዊ ጽሁፍና የምርምር ውጤቶችን ማቅረብ የሚፈልጉ ሁሉ እንዲሳተፉ ጥሪ እያስተላለፍን ፤ የምርምርና ጥናታዊ ጽሁፎችን ከዚህ በታች በተገለጸው ኢ-ሜይል አድራሻ መሰረት እስከ ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም እንድትልኩ እንጠይቃለን ::

በኮንፈረንሱ የተመረጡ የጥናትና ምርምር ውጤቶች እውቅና የሚያገኙ መሆኑን እንገልጻለን::

Email address: ncsconference@insa.gov.et

ለበለጠ መረጃ: ተረፈ ፈይሳ +251-9-13-23-90-36

Call for Paper

Information Network Security Administration (INSA) will host National Cyber Security Conference on November 9, 2023. The conference invites the submission of research papers on a wide range of topics related to information assurance, intelligence, and information warfare.

The submission date of the papers will be on October 25, 2023.

Email address: ncsconference@insa.gov.et

For further information: Terefe Feyissa +251-9-13-23-90-36