የኡጋንዳ የውጭ ደህንነት ተቋም ዳይሬክተር ጀነራል በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጉብኝት አደረጉ

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

በኡጋንዳ የውጭ ደህንነት ተቋም ዳይሬክተር ጀነራል ክቡር አምባሳደር ጆሴፍ ኦኬሎ ኦክዌት የተመራ ልዑካን ቡድን በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) በመገኘት ተቋሙ በቴክኖሎጂ ራስን ለመቻል እያደረገ ያለዉን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ።

የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል ያደረጉት የኢመደአ ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ ተቋሙ የኢትዮጵያን የሳይበር ምህዳር ደህንነት ለማስጠበቅ እያደረገ ስላለዉ ስራ ሰፊ ገለጻ አድርገዋል።

አምባሳደር ጆሴፍ ኦኬሎ ኦክዌት በኢመደአ በነበራቸዉ ቆይታ በራስ አቅም የተሰሩ የሳይበር ደህንነት ምርትና አገልግሎቶች ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ትልቅ ተሞክሮ እንደሚሆኑ ተናግረዋል፡፡ በቀጣይ ከኢመደአ ጋር በትብብር መስራት በሚችሉባቸዉ ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል።

Asset Publisher


የቅርብ ዜናዎች