አስተዳደሩ አዲሱን አመት በማስመልከት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አከናወነ
አስተዳደሩ አዲሱን አመት በማስመልከት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አከናወነ
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር /INSA/ ለሚያሳድጋቸዉ ታዳጊ ልጆች የ2018 ዓ.ም አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ ለ2018 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የሚሆናቸዉን የትምህርት ቁሳቁስ እና የአልባሳት ድጋፍ የኢመደአ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድና ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች በተገኙበት አከናወነ።